የመጨረሻው ዘመን

አስተምህሮተ ሥነ-ፍጻሜ (የመጨረሻ ነገሮች) በአስተምህሮተ ሥነ-ፍጻሜ ርዕስ ሥር ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዓት፣ ስለ መከራው ዘመን፣ ስለ ሺህ ዓመት ግዛት፣ ስለ ሙታን ትንሣኤና ፍርድ የምናይበት ይሆናል፡፡ ወደ ፊት ስለሚፈጸሙ ጉዳዮች ስናነሳ መቶ በመቶ እርግጠኛ የማንሆንባቸው ነገሮች ቢኖሩም፤ ከሃምሳ በላይ እርግጠኞች መሆን እንችላለን፡፡ ‹‹ምንም እንኳ ስለ ወደ ፊቱ ማንኛውንም ማወቅ ባንችልም፣ እግዚአብሔር Read more…

መተርጐም

የዛሬውን ትምህርት ስለ መተርጐም ከማየታችን በፊት ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡  በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2፡27 ላይ ‹‹በእውነት ታሞ ለሞት እንኳ ቀርቦ ነበርና፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ማረው ኀዘን በኀዘን ላይ እንዳይጨመርብኝ … ›› በማለት በሚናገረው ውስጥ ከሁለቱ ኀዘኖቹ አንዱ በግልጽ እንደ ምንመለከተው የአፍሮዲጡ መታመም ሲሆን፣ ሁለተኛው ኀዘኑ በባለፈው ባጠናነው ትምህርት Read more…

ትረካ

የዛሬውን ትምህርት ስለ ትረካ ከማየታችን በፊት፣ ስለ ሕግ በባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡ መልሱ በምርጫ የሚሰጥ ቢሆንም ሠፋ አድርጋችሁ እንዳያችሁትና እንደተጠቀማችሁበት አምናለሁ፡፡ ዮሐንስ ወንጌል 15፡10  በሥነ-ጽሑፍ ቅርጹ ትረካ ሲሆን በይዘቱ የሚናገረው ስለ አዲስ ኪዳን ሕግ ነው፡፡ ‹‹እኔ የአባቴን ትእዛዝ (ሕግ) እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፣ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፡፡›› ጌታ Read more…

ዓላማን ማወቅ

በአገራችን ስመ ጥር የሆኑ ወንድና ሴት ሯጮች ነበሩ፣ አሉም፡፡ ለምሳሌ ያህል ከወንዶች አበበ ቢቂላ፣ ማሞ ወልዴ፣ ምሩፅ ይፍጠር፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴና (የክብር ዶክተር) ቀነኒሳ በቀለ፤ እንዲሁም ከሴቶች ደግሞ ደራርቱ ቱሉ፣ ጌጤ ዋሚ፣ መሠረት ደፋርና ጥሩነሽ ዲባባ (የክብር ዶክተር) የመሳሰሉትን ሩዋጮች ሁሉ መጥቀስ ይቻላል፡፡ እነዚህ አትሌቶች በዓለም አደባባይ ዝም ብለው ታዋቂ Read more…