የትንሣኤው ኃይል

‹‹የጌታን ክብር ማየት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 17      እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፣    ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ›› ቁ. 15 በባለፉት ወራቶች ከመና የጸሎት መመሪያ ‹‹ዘመንን ስለ መዋጀትና ስለ ክርስቶስ ልደት በሥጋ ወደ ምድር ስለ መምጣቱ ተመልክተን ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የምድር የአገልግሎት ዘመኑን ጨርሶ በትንሣኤ ወደ አባቱ መሄዱን እንመለከታለን፤ ጌታ እንዲያስተምራችሁ Read more…

እግዚአብሔርን ማክበር

የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 1፡57-66   ‹‹አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም     እየባረከ ተናገረ›› ቁ.64 ‹‹አስደናቂ ነገሮች በዓለም ላይ›› በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ስለ አንዳንድ አጋጣሚና እንግዳ ነገሮች መፈጸም ይገልጻል፡፡ ለምሳሌ ያህል፣ በ57 ዓመታቸው የመጀመሪያ ልጅ ስለ ወለዱት ስለ አንዲት ሴት ያወራል፡፡ እንደዚሁም የዮሐንስ መወለድ በጊዜው ለነበሩ ሰዎች እጅግ አስደናቂ ነበር፡፡ ሆኖም Read more…

ከመላእክት የሚበልጥ

ባለፈው ጥናታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ መልከ ጼዴቅ፣ ለዘላለምና በመሐላ ሊቀ ካህን በመሆኑ ብቸኛው ሊቀ ካህን በመሆኑ ከመልከ ጼዴቅ እንደሚበልጥ ተመለክተናል፡፡ በዛሬው ጥናታችን ደግሞ በምዕራፍ አንድና ሁለት ኢየሱስ ከመላእክት እንደሚበልጥ እንመለከታለን፡፡ በብሉይ ኪዳን አንባቢያን አመለካከት የመላእክት አስፈላጊነት (ምልጃ) መካከለኛ ከሚለው ርዕስ ጋር የተያያዘ ነበረ፡፡ አረመኔዎች ጣዖትን ሲያመልኩ አምላካችን ቅርባችን ነው ማለታቸው Read more…

ተልዕኮን መወጣት

ሰዎች በዚህ ዓለም ሲኖሩ በተለያየ ነገር ላይ ትኩረት ያደርጋሉ፡፡ በክብር፣ በዝና፣ በገንዘብ፣ በዘር፣ በጐሣ፣ በቋንቋ እና በመሳሰሉት ነገሮች ሁሉ ላይ ትኩረት በማድረግ ጊዜያቸውን፣ ኃይላቸውንና ሕይወታቸውን ለዚያ ነገር ይሰጣሉ፡፡ በዚህ ምድር በምንኖርበት ጊዜ ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን ነገር ቢኖር የእግዚአብሔር ተልዕኮ መሆን አለበት፡፡ ሐዋርያት ለ3 ዓመት ተኩል በጌታ በራሱ እንኳን ሰልጥነው Read more…