ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
ኃጢአት
1፡2 የሰው ውድቀት ሰው በኃጢአት ከመውደቁ በፊት፣ በእግዚአብሔር ሲፈጠር በራሱ ነፃ ፈቃድ፣ ምርጫ ማድረግ የሚችል ተደርጎ የተፈጠረ ነው፡፡ ስለዚህ ሰው አንድ ቦታ እንደ ድንጋይ ወይም የቤት ዕቃ ተጎልቶ የሚቀመጥ፣ የማይንቀሳቀስ ሳይሆን፣ በራሱ ሐሳብና ዕቅድ መሠረት የሚንቀሳቀስ፣ የሚሠራ፣ የሚበላ፣ የሚጠጣና የሚተኛ … አስደናቂ ፈቃድና ምርጫ ማድረግ እንዲችል የተሰጠው ፍጡር ነበር፡፡ ይህን Read more…