መና
አጥብቀን እንያዝ
‹‹በኋለኛው ዘመን›› የንባብ ክፍል፡- 1ጢሞቴዎስ 4፡12 ‹‹በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው›› ሰው ራሱን ወዳድ ሲሆን፣ ፍቅር እየቀዘቀዘና እየጠፋ ይመጣል፡፡ ሰውም በተፈጥሮው መወደድን ይፈልጋል፤ ስለዚህም አንዱ ከሌላው መወደድን ካላገኘ፣ ሁሉም ራሱን ብቻ ወዳድ ከሆነ ፍቅር ሊኖረው አይችልም፡፡ ከፍቅር ይልቅ ክፋት፣ ተንኮል፣ Read more…