ጸሐፊው ማን ነው?

በባለፈው ጽሑፎች ‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?›› በሚለው ርዕስ ሥር የሐዋርያት ሥራን መጽሐፍ በወንገጌል አገልግሎት ዙሪያ በመዳሰስ፣ የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ታላቁን ተልዕኮ የት እንዳደረሱት ለማየት ሞክረናል፡፡ በዚህ ‹‹ሊቀ ካህኑ›› በሚለው ርዕስ ሥር፣ ጌታ እንደ ረዳን የዕብራውያንን መልእክት በሰባት ክፍሎች(ርዕሶች) ከፍለን እናያለን፡፡ በመጀመሪያ በየክፍሎች መጀመሪያ ላይ የአንባቢያንን (መልእክት ተቀባዮች) ሁኔታና የመልእክቱን ይዘት Read more…