መልእክት

የዛሬውን ትምህርት ስለ መልእክት ከማየታችን በፊት፣ በባለፈው በትንቢት ዙሪያ ለተጠየቁት ጥያቄዎች የምናገኛቸውን መልሶች በአካል ክፍል ውስጥ ሆነን እንዳለ በማሰብ አብረን እንመልከታቸው፡፡  በመጀመሪያ የተሠጠው ኢሳይያስ ምዕራፍ 7 ቁጥር 14 ላይ የተነገረው ሲሆን፣ የቅርብና የሩቁን ትንቢት ለይታችሁ አውጡ የሚል ነበር፡፡ መልሱም የቅርቡ ትንቢት የኢሳይያስን ሚስት ወንድ ልጅ መውለድን ሲያመለክት፣ የሩቁ ትንቢት የማርያምን Read more…

ከመላእክት የሚበልጥ

ባለፈው ጥናታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ መልከ ጼዴቅ፣ ለዘላለምና በመሐላ ሊቀ ካህን በመሆኑ ብቸኛው ሊቀ ካህን በመሆኑ ከመልከ ጼዴቅ እንደሚበልጥ ተመለክተናል፡፡ በዛሬው ጥናታችን ደግሞ በምዕራፍ አንድና ሁለት ኢየሱስ ከመላእክት እንደሚበልጥ እንመለከታለን፡፡ በብሉይ ኪዳን አንባቢያን አመለካከት የመላእክት አስፈላጊነት (ምልጃ) መካከለኛ ከሚለው ርዕስ ጋር የተያያዘ ነበረ፡፡ አረመኔዎች ጣዖትን ሲያመልኩ አምላካችን ቅርባችን ነው ማለታቸው Read more…