የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ትእዛዛት
የዛሬውን ትምህርት ስለ ሕግ(ትእዛዝ) ከማየታችን በፊት ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡ የመጀመሪያው ኢሳይያስ 40 በሙሉ ስንመለከተው ከተሰጡት መልሶች ውስጥ በቅርጹ የትንቢት መጽሐፍ ሆኖ እናገኘዋለን፣ በይዘቱ ግን መስመር በመስመር የተገለጠ ግጥም ነው፡፡ ሁለተኛው ዘፍጥረት 1፡27 የዘፍጥረትን መጽሐፍ በቅርጹ ስንመለከትው የሕግ መጽሐፍ ሆኖ እናገኘዋለን፣ በይዘቱ ግን መስመር በመስመር የተገለጠ ግጥም ሆኖ Read more…