አዲስ ጅማሬ

በሰው ሕይወት አዲስ ነገር መጀመር በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው፣ በተለይም በዕድሜ እንደ እኔ ገፋ ላደረጉ ሰዎች በጣም ይከብዳል፡፡ ከለመድነው የአሠራር መንገድ ለወጥ ለማድረግ፣ ሥራ ለመቀየር፣ አዲስ ጓደኛ ለመያዝ፣ አዲስ ንግድ ለመጀመር፣ እና የመሳሉትን ሁሉ ለማድረግና ለመቀየር በጣም እንቸገራለን፡፡ በተለይም፣ በቤተ ክርስቲያን አመራር ላይ ላለን ሰዎች አዲስ የአሠራር መንገድ መቀየር በጣም Read more…

የወዳጅ ደብዳቤ

በእጮኝነት ጊዜያችሁ ከእጮኛችሁ ደብዳቤ ደርሷችሁ ያውቃል? የመጀመሪያው ደብዳቤ ደርሷችሁ ሁለተኛውን እንዴት ባለ ናፍቆት ጠበቃችሁ? የሚጠበቅ ደብዳቤ ልብ ይሰቅላል፣ ቀናት ይረዝማሉ፣ ክንፍ አውጥቶ ብረሩ ብረሩ ያሰኛል፡፡ ስለ ደረሰብኝ አውቀዋለሁ፡፡ በአሁኑ ዘመን እንኳ ምንም ችግር የለውም፣ ዕድሜ ለስልክ፣ ለሞባይል፣ ለኢሜል፣ ለስካይፒ … ችግሩን በቀላሉ ማቃለል ይቻላል፡፡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ መልእክት ላኪው ወንጌላዊ Read more…