የተሻለ ኅብረት

በምዕራፍ አሥርና አሥራአንድ ላይ ያየነው በኢየሱስ የተሻለ ተስፋ እንዳገኘን ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በምዕራፍ አሥራሁለትና አሥራሦስት የምንመለከተው በኢየሱስ የተሻለ ኅብረት(ኑሮ) እንዳገኘን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ከአይሁድ ወገን ያመኑት ሰዎች ወደ ድሮ አገልግሎት እንዲመለሱ ወገኖቻቸው ይገፏፏቸው ነበር፡፡ ይህ ባህላዊ ግፊት ብቻ ሳይሆን እውነተኛ መንፈሳዊ ፈተና ነበረ፡፡ እንደገና ወደ ምኵራብ ቢመለሱ የኢየሱስን ሥራ እንደ Read more…