የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል 1)

2.3 የእግዚአብሔር ባሕርያት ቀደም ባሉት ጥናቶቻችን የእግዚዘብሔር መኖርና መገለጡ በሚሉት ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረጋችን ይታወቃል፤ በመቀጠል ወደ አሥራ አምስት የሚሆኑትን የእግዚአብሔርን ባሕርያት እንመለከታለን፡፡ ስለ እግዚአብሔር በቃሉ የተገለጠውን ስንመለከት፤ መለኮታዊ ማንነቱን፣ ከሰው የሚለየውን የላቀ ችሎታውንና እንዲሁም ለሉዓላዊነቱ መሠረት የሆኑትን ጥቂቶቹን ባሕርያቱን ማየት እንጀምራለን፡፡ መለኮታዊ ባሕርያቱን የምናጠናበት ዋናው ምክንያት ስለ እግዚአብሔር የተገለጠውን Read more…