የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ጸሎት
ባለፈው ጥናታችን ‹‹ተከታታይ›› በሚለው ምልከታችን ማቴዎስ 13 መስጠቴን አስታውሳለሁ፤ እናንተም ምልከታ አድርጋችሁ እንደ መጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስቀድሜ የምትሠሩትን መስጠቴ የበለጠ እንድትማሩበት ያደርጋችኋል ብዬ ነው፡፡ እናንተ አስባችሁበት ካልመጣችሁ ተቀባይ ብቻ ትሆናላችሁ፡፡ ሠርታችሁ ከመጣችሁ ልክ ያልሆናችሁትን መለየት ትችላላችሁ፡፡ በዚህ ማቴዎስ 13 ላይ ስለ መንግስት ሰማያት ለመግለጥ ቁ.3 የዘሪውን ቁ.24 የስናፍጭዋን፣ ቁ.33 የእርሾውን፣ Read more…