ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
የእግዚአብሔር መኖር
2)አስተምህሮተ እግዚአብሔር 2.1 የእግዚአብሔር መኖር አስተምህሮተ-እግዚአብሔር በሚለው ዋና ርዕስ ሥር አሰቀድመን የተመለከትነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ነበር፤ ይህን ርዕስ ያስቀደምኩበት ምክንያት ስለ እግዚአብሔር መኖር፣ ስለ ማንነቱና ሥራው ማወቅ የምንችለው ከተገለጠው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሆነ ነው፡፡ እግዚአብሔር የተገለጠላቸው ሰዎች ታሪክ በቃሉ ባይጻፍ ኖሮ ስለ እግዚአብሔር ማወቅ በፍጹም አይቻልም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ከአስተምህሮተ-እግዚአብሔር Read more…