የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ድርጊት-መንስዔ
ባለፈው ጥናታችን ሦስት የሚሆኑ ምልከታዎችን ተመልክተን፣ በግላችሁም የምትሠሩት እንደ ተሰጣችሁ የሚታወቅ ነው፡፡ በመጀመሪያ የተሰጣችሁ በተመሳሳይ መልካቸው የሚወዳደሩትንና ሁለተኛው በዚሁ ክፍል ውስጥ የሚነፃፀሩትን እንድታወጡ ነበር፡፡ የሠራችሁትን ከምታገኙት መልስ ጋር አስተያዩት፣ በዚህ ክፍል ውስጥ ባለፈው እንደ ተመለከትነው፣ ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር የሚጠቅማችሁ ‹‹እንደ›› የሚለው ቃል ነው፡፡ በዚህ ቃል ምንና ምንን አወዳደራችሁ? ጸሐፊው ያነፃፀረው Read more…