የትርጉም ምንጭ

የዛሬውን ትምህርት ስለ ትርጉም ምንጭ ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ ከሚሰጡት መልሶች ጋር በማመሳከር ምን ያህል ተቀራራቢ መልሶች እንደ ነበሩ ተመልከቱ፡፡            በመጀመሪያ የአረማይክ ቋንቋ የማን ሀገር ቋንቋ ነበር? እና በአረማይክ የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ማስረጃ ስጥ? የሚል ነበር፡፡ በብሉይ ኪዳን በየዘመናቱ ገናና የነበሩ ሀገሮችን መጽሐፍ ቅዱሳችንም Read more…