መተርጐም

የዛሬውን ትምህርት ስለ መተርጐም ከማየታችን በፊት ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡  በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2፡27 ላይ ‹‹በእውነት ታሞ ለሞት እንኳ ቀርቦ ነበርና፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ማረው ኀዘን በኀዘን ላይ እንዳይጨመርብኝ … ›› በማለት በሚናገረው ውስጥ ከሁለቱ ኀዘኖቹ አንዱ በግልጽ እንደ ምንመለከተው የአፍሮዲጡ መታመም ሲሆን፣ ሁለተኛው ኀዘኑ በባለፈው ባጠናነው ትምህርት Read more…