ከሙሴ የሚበልጥ

ባለፈው በምዕራፍ አንድና ሁለት ጥናታችን ኢየሱስ ከነብያትና ከመላእክት እንደሚበልጥ ተመልክተናል፡፡ አሁን ደግሞ ምዕራፍ ሦስትንና አራትን ስናጠና ኢየሱስ ከሙሴና ከኢያሱ እንደሚልጥ እንመለከታለን፡፡ ብሉይ ኪዳን በሙሉ በሙሴ ላይ ተሰቅሏል (ተመሥርቷል) ማለት ስሕተት ላይሆን ይችላል፡፡ ኦሪት/ሕግ፣ ሥነ ሥርዓትና ከባርነት የመውጣት ዕድላቸው ከሙሴ ጋር ተያይዟል፡፡ ያወጣቸውና በምድረ በዳ የመራቸው ሙሴ ራሱ ነበረ፡፡ ግን እርሱና Read more…