የዓለም ብርሃን

‹‹የዓለም ብርሃን››  የንባብ ክፍል፡- ዮሐንስ 8፡12-20    ‹‹እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን   ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም›› ቁ. 12 ብርሃን አስገራሚ ነገር ነው፤ እስቲ አስቡት ያለ ብርሃን መኖር ይቻላልን? ፀሐይ ከቶ ባትወጣ ጨረቃና ከዋክብት ብርሃናቸውን ቢከለክሉ ይህች ዓለም እንዴት አስከፊ በሆነች? ከሰይጣን ተጽዕኖ የተነሣ ዓለማችን በመንፈሳዊ ሁኔታ በጨለማ የተያዘችና Read more…

የመጐብኘት ዘመን

‹‹መጐብኘት ዘመን››  የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 19፡41-44  ‹‹ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፣  እንዲህ እያለ፡- ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን  አንቺስ እንኳ ብታወቂ፣ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል …የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና፡፡›› ጌታ ኢየሱስ ስለ ራሱ ያለቀሰበት ጊዜ የለም፤ ሰዎችን ለማዳን ሰው ሆኖ በዚች ምድር በተመላለሰባቸው ዓመታት፣ በዚህ ክፍል እንደምንመለከተው የኢየሩሳሌምን ከተማ አይቶ አለቀሰ፡፡ በሐሰት ሲከሱት፣ Read more…