ከልማድ መላቀቅ

የሐዋርያት ችግር፣ የነብዩ ዮናስም ችግር ነበር፡፡ ዮናስ ወደ ነነዌ ሰዎች በእግዚአብሔር በሚላክበት ጊዜ ለመሄድ ፈቀደኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም (ነነዌ ማለት የአሶር ዋና ከተማ ነበረች)፣ አሶራውያን በጊዜው ለእስራኤል ጠላቶች ስለ ነበሩ፣ ጠላት ለሆነ ሕዝብ “እንዲጠፉ እንጂ እንዲድኑ አልፈልግም” ብሎ አልሄድም አለ፡፡ እግዚአብሔር ወደ “ነነዌ ሂድ ሲለው” እርሱ ወደ ጠርሴስ ኮበለለ፡፡ ባለመታዘዙ ምክንያት Read more…

አዲስ ዕቅድ

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ተልዕኮው ሲነግራቸው በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳ፣ በሰማርያና በዓለም ዳርቻ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ፤ ብሎ የተልዕኮውን አድማስ ሲያሳውቃቸው ወደማይወዷቸው ሕዝቦች እንደ ተላኩ፣ ሳይገባቸው የቀረ  አይመስለኝም፡፡ ጌታ ይህን ሲናገር ግን ሳይደነግጡ አልቀሩም፤ ነገር ግን ጌታ ለዘጠኝ መቶ ዓመት ተይዞ የነበረ ባሕል አፍርሶ፤ ወደ ሰማርያ ሄዶ ለሴቲቱና በእርሷ ምስክርነት ለመጡት ሰዎች ወንጌልን እንደ Read more…