መልካም አዲስ ዓመት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት ስድስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስንጋራ ቆይተናል፡፡ ባለፈው ዓመት በአንዳንድ ምክንያቶች ማቋረጤ ይታወቃል፤ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹የዕረፍት ዓመት›› በሚል ጽሁፍ ላካፍላችሁ በእቅድ ላይ ነኝ፣ ጸልዩልኝ፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት አዲስ ዓመትን Read more…