የብሉይ ትንቢት

‹‹የተነገረው ትንቢት›› የንባብ ክፍል፡- ኢሳይያስ 9፡1-7 ‹‹ስሙም… የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል›› ቁ.6 ስለ ኢየሱስ ከተነገሩት ትንቢቶች አንዱ ሰላምና ፍርድን በምድር ላይ የማምጣት ችሎታው ነው፡፡ አንድ ሰው የዓለም ካርታ የተሳለበትን አንድ ወረቀት ቆራረጠና ቁርጥራጮቹን እንዲያገጣጥማቸው ለልጁ ሰጠው፡፡ ሥራው ረጅም ጊዜ እንደሚወስድ ስለገመተ ልጁ ተዝናንቶ እንዲሠራ ለብቻው ተወው፡፡ ነገር ግን በጥቂት ደቂቃዎች Read more…