ተልዕኮው የት ደርሷል?
የተልዕኮው አድማስ
በታላቁ ተልዕኮ ውስጥ ሦስተኛው ሀሳብ “ምስክሮቼ ትሆናላችሁ” የሚል ነው፤ መንፈስ ቅዱስን መስጠትና ኃይል መስጠት የእግዚአብሔር ድርሻ ሲሆን፣ ምስክር መሆን የሐዋርያት ድርሻ ነበር፡፡ ጌታ ተልዕኮውን ለመወጣት የተጠቀመበት ስልት ሐዋርያትን መጠቀም ነበር፤ በምድር በነበረበት ጊዜ ሦስት ዋና ዋና ነገሮች አድርጎአል፡፡ የመጀመሪያው ለአባቱ ክብር መስጠት፣ ሁለተኛው ጥቂቶችን በማሰልጠን ጊዜ መውሰድ ሲሆን፣ ሦስተኛው ተልዕኮውን Read more…