መግቢያ / አስተምህሮ

ክርስታናዊ አስተምህሮን ወይም መሠረታዊ የክርስትና አስተምህሮን (ዶክትሪን) ለመጻፍ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች መጽሐፍ ቅዱስ፣ እግዚአብሔር፣ ክርስቶስ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ድነት፣ ቤተ ክርስቲያን፣ መላእክት፣ የመጨረሻው ዘመን እያሉ ርዕስ ሰጥተውና ከፋፍለው አልጻፉትም፤ ምክንያቱም ጸሐፊዎቹ በየዘመናቱ ለተነሱ ችግሮች የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ እየሰሙ መፍትሔ ለመስጠት በጽሑፍ የወሰዱትን ርምጃ ነው፣ በቃሉ ተጽፎ የምናገኘው፡፡ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትንና ያልተዘረዘሩት Read more…

መጽሐፍን በሚገባ ለመረዳት

ብዙ ጊዜ ይህን ትምህርት ማስተማር ከመጀመሬ በፊት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶኛ (በፐርሰንት) አስቀምጡ ብዬ አዛቸዋለሁ፡፡ ትምህርቱን ከጨረስን በኋላ እንደገና እንዲያስተያዩት ሳደርጋቸው፣ ውጤቱ በጣም የተለያየ ሆኖ ያገኙታል፡፡  እናንተም ይህን ጽሑፍ የምታነቡ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶ (በፐርሰንት) አስቀምጡና ትምህርቱን ስትጨርሱ፣ ካስቀመጣችሁት ጋር አስተያዩት፡፡ አንድ ሰው ከመሬት Read more…

ማን ነህ? አትበሉኝ

ማን ነህ? አትበሉኝ፣ ስም አልወጣልኝም፡፡ የት ነህ? አትበሉኝ፣ ሀገር አትጠይቁኝ፣ አድራሻ  የለኝም እኔ በእኔነቴ ምንም ታሪክ የለኝ፡፡ ማን ነህም? የት ነህም? ተውኝ አትበሉኝ፣ ከጠየቃችሁኝ ካስጨነቃችሁኝ፣ እኔ ስለ ራሴ አንድ የምለው አለኝ፤ በሕይወት ዘመኔ አንድ ነገር አውቃለሁ፣ ከነገድ፣ ከቋንቋ፣ ከወገን፣ ከጎሣ ጥንት እንደ ተለየሁ፡፡ እርሱ ድሮ ቀረ ዘር ትውልድ መቁጠሩ፣ ዕገሌን Read more…

ተልዕኮህን አትዘንጋ

እግዚአብሔር በኖህ ዘመን ምድርን በውኃ ባጠፋበት ጊዜ፣ ኖኅ ወደ መርከቡ ውስጥ  ከአራዊት፣ ከእንሰሳትም፣ በምድር ላይ ከሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾችም፣ ከወፎችም ሁሉና ሥጋ ካላቸው ሕያዋን ሁሉ ሁለት ሁለት አድርጎ  ወደ መርከብ ውስጥ ይዟቸው ገባ፡፡ ኖኅም ከጥፋት ውኃ ከዳነ በኋላ፣ ውኃው መጉደሉንና አለመጉደሉን እንድታይለት ቁራን ልኮአት ማረፊያ እየፈለገች በዚያው የውኃ ሽታ ሆና ቀረች:: ርግብን Read more…