በጥበብ ማደግ

‹‹የሚገኝ ጥበብ››  የንባብ ክፍል፡- ያዕቆብ 1፡1-7 ‹‹ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጐድለው ሳይነቅፍ  በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፣   ለእርሱም ይሰጠዋል›› ቁ. 5 ያዕቆብ ለሚጠይቅ ሰው ጥበብ እንደሚገኝ ይናገራል፡፡ ‹‹ማንም ጥበብ የጐደለው እግዚአብሔርን ይለምን›› በዕለት ኑሮው ሆነ ወይም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ኑሮና ችግር ሁሉ ጥበብ አለኝ አያስፈልገኝም የሚል ሰው ማነው? የእግዚአብሔርን ፈቃድ Read more…

ችግር ፈቺ

በዘመናት ስንመለከት ቤተ ክርስቲያንን በጣም የሚያሰቸግራት፣ የሚያደክማት፣ የሚከፋፍላትና የሚያጠፋት የውጭ ችግር ሳይሆን፣ የውስጥ ችግር ነው፡፡ ከሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 3 ጀምሮ እስከ 5 መጨረሻ ድረስ ቤተ ክርስቲያንን እያስቸገራት የመጣው የውጭ ችግር ቢሆንም፣ እያሸነፈች፣ እየሰፋችና እያደገች ሄዳለች፡፡ ከዚያ በኋላ ግን የውስጥ ችግሮች እየተፈታተኗት መምጣት ጀመሩ፡፡ የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን ያላትን በማምጣት፣ በማካፈልና አብሮ Read more…