የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
መስማት
2.2 የሰው ድርሻ ከዚህ ቀደም ብለን ባጠናነው ጥናታችን ስለ ምርጫ ቃሉ ምን እንደሚያስተምር ለማየት ሞክረናል፡፡ ከምርጫ ጋር ተያይዞ ስለ ድነት ስናነሳ ሰው ምንም ድርሻ እንደ ሌለው የሚያስቡና የሚያስተምሩ ሲኖሩ፤ እንዲሁም ሰው ድርሻ አለው የሚለውን አስተሳሰብ ደግሞ የሚቀበሉና የሚያስተምሩ እንደ አሉ ተመልክተናል፡፡ አሁንም ስለ ሰው ድርሻ ስናጠና ቃሉ የሚለውን ለማየት Read more…