የተልዕኮው ጌታ

ጳውሎስ የኤፌሶንን ሽማግሌዎች ተሰናብቶ ወደ ኢየሩሳሌም እየሄደ ባለፈው ጽሑፍ ተመልክተን ነበር፡፡ በመቀጠልስ ጳውሎስ ምን አድርጎ ይሆን? የት ከተማ ሄዶ ይሆን? ወንጌልን ሲሰብክ ምን ደርሶበት ይሆን? ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ጉጉት አላደረባችሁም? ጳውሎስ በየመንገዱ ማለት በከተሞች በጢሮስ ሰባት ቀን በአካ አንድ ቀን ቆይቶ፣ ቀጥሎም በቂሣርያ በደረሰ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ እንደሌለበት በፊልጶስ Read more…

ለአገልግሎት ማብቃት

በቤተ ክርስቲያናችሁ ጌታን ማገልገል ፈልጋችሁ የሚያቀርባችሁ ሰው አጥታችሁ ታውቃላችሁ? በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያን ዘመድ ወይም ጓደኛ ካልሆናችሁ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም፡፡ በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ በዕውቀት የምትበልጧቸው ከሆነ፣ ወደ አገልግሎት በተለይም ወደ መስበክ፣ ማስተማርና መሪነት በፍጹም ልትመጡ አትችሉም፣ ምክንያቱም ቦታችን ወይም ሥልጣናችን ይወሰዳል ብለው ስለሚያስቡ አንዳንዶቻችሁን ወደ አገልግሎት በፍጹም አያስጠጓችሁም፡፡ እናንተም በተራችሁ Read more…