ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
የቃሉ ኃይል
6.5 የቃሉ ኃይል ቀደም ባለው ጥናታችን ቃሉን አስፈላጊነት ተመልክተናል፤ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ አስፈላጊ የነፍሳችን ምግብ መሆኑንም አይተናል፡፡ ቃሉ ምግብ ብቻ ሳይሆን ኃይልም እንዳለው ቀጥለን እንመለከታለን፤ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ሲሰማ ሕይወቱ ይለውጣል፤ ምክንያቱም ቃሉ ኃይል ስለ አለው ነው፡፡ ኢሳይያስ የቃሉን ኃያልነት ሲገልጽ በትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 55፡11 ላይ እንዲህ ይላል፣ Read more…