የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
የሰዋስው ችግር
የዛሬውን ትምህርት ስለ ሰዋስው ችግር ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ አብረን በአንድ ክፍል ውስጥ ባንሆንም በአጠገባችሁ ቆሜ እንዳለሁና እንደ ማስተምር አድርጋችሁ ተከታተሉ፡፡ በመጀመሪያ የተሰጡት የቃላት ጥናት በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 17፡17-22 ላይ የሚገኙት ሲሆኑ፣ ኤፊቆሮስና ኢስጦኢኮች የተባሉት በሦስተኛው ምዕተ ዓመት ላይ የተነሡ የግሪክ ፈላስፎች ሲሆኑ፣ ተከታዮቻቸውም በእነዚህ ስሞች Read more…