ተልዕኮው የት ደርሷል?
አለመታዘዝ
‹‹በአንድ ድንጊያ ሁለት ወፍ›› እንደሚሉት፣ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ሁለት ሦስት ሐሳቦችን በአንድ ጊዜ መግለጽ ይችላል፡፡ ስለዚህ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለትን ስንመለከት የሁለት ነገሮች ፍጻሜ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለወንጌሉ ሥራ ኃይል የሚሆን የተስፋ ፍጻሜ ሲሆን፣ ሁለተኛው ወንጌልን ባለመቀበላቸውና ባለመታዘዛቸው የሚመጣ የፍርድ ፍጻሜን ያመለክታል፡፡ በብሉይ ኪዳን ስለ ክርስቶስና መንፈስ ቅዱስ የተነገሩ ትንቢቶች ለአይሁዶች Read more…