ከዓመት እረፍት በኋላ

ጳውሎስና በርናባስ በኢየሩሳሌም በነበረው ጉባኤ ተካፍለው ወደ አንጾኪያ እንደ ተመለሱ ቀደም ብለን ተመልክተናል፡፡ በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ጥቂት ቀን ተቀምጠው (ዓመት ፈቃድ) ሕዝቡን እያስተማሩ ከቆዩ በኋላ፣ ሁለተኛውን የወንጌል ጉዞ ለመጀመር ሲነሱ በዚህ ምዕራፍ 15 መጨረሻ ላይ እናገኛለን፡፡ በዚህም በ2ኛው ጕዞ ጳውሎስ ሲላስን ይዞ ሲወጣ፣ በርናባስ ማርቆስን ይዞ በተለያየ አቅጣጫ እንደ ወጡ Read more…

ዓላማን ማወቅ

በአገራችን ስመ ጥር የሆኑ ወንድና ሴት ሯጮች ነበሩ፣ አሉም፡፡ ለምሳሌ ያህል ከወንዶች አበበ ቢቂላ፣ ማሞ ወልዴ፣ ምሩፅ ይፍጠር፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴና (የክብር ዶክተር) ቀነኒሳ በቀለ፤ እንዲሁም ከሴቶች ደግሞ ደራርቱ ቱሉ፣ ጌጤ ዋሚ፣ መሠረት ደፋርና ጥሩነሽ ዲባባ (የክብር ዶክተር) የመሳሰሉትን ሩዋጮች ሁሉ መጥቀስ ይቻላል፡፡ እነዚህ አትሌቶች በዓለም አደባባይ ዝም ብለው ታዋቂ Read more…