ቀን ሳለ ሩጥ

ቀን  ሳለ ሩጥ ከእንቅልፌ ስነቃ፣ ጠዋት ተነስቼ፣ ምን እንደምሠራ፣  ግራ ተጋብቼ፡፡ የሚያስፈልገኝን ላሳካ ብሞክር፣ ትርጉም አልሰጥ አለኝ የሕይወቴ ምሥጢር፡፡ ልብላ ልጠጣ፣ ወይስ ቤቴን ላፅዳ፣ ወይስ ልንጎራደድ፣ ከሳሎን ከጓዳ፣ ቲቪዬ ላይ ላፍጥጥ፣ ዓይኔ እስከሚጐዳ፣ ዞር ዞር ልበል፣ ልሂድ ልሰናዳ፡፡ ምን ላርግበት፣ ቀኔን በምን ላሳልፈው፣ ብቸኝነት ገባኝ፣ ውስጤን አስኮረፈው፡፡ እያልኩኝ በሀሳቤ፣ የማደርገውን Read more…

ሥራና አገልግሎት

ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌልን እያገለገለ በቤተ ክርስቲያን ላይ ላለመክበድና ሸክም ላለመሆን ድንኳን እየሰፋ ይኖር እንደነበረ በሐዋርያት ሥራ 18፡1-4 ላይ እናገኛለን፡፡ ስለ ሥራ ስናስብ ኃጢአት ያመጣብን እንደ ሆነ የምናስብ ብዙዎች ነን፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳችንን ስንመለከት፣ ገና ከመጀመሪያው የዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ እንዲህ ይላል፡- “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በዔደን ገነት አኖረው” (ዘፍ. Read more…