ዘመኑን ዋጁ

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አራት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ ‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?››፣ ‹‹የዕብራውያን ጥናት››፣ ‹‹የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ›› እና ‹‹ክርስቲያናዊ አስተምህሮ›› በሚሉ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ መቆየታችን ይታወቃል፡፡             አሁን ደግሞ በደርግ ዘመን በሠፈረ ገነት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን (በኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን) ‹‹መና›› በሚል Read more…

ኢየሱስ

አስተምህሮተ ሥጋዌ (ኢየሱስ) ባለፈው ጥናታችን የተመለከትነው ስለ ሰው ጅማሬና ውድቀት እንደ ነበረ የሚታወስ ነው፤ ሰው የተሰጠውን ትእዛዝ አፍርሶ፣ አምላክ ለመሆን የነበረው ምኞት ከስሞ፣ ከኤደን ገነት ተባሮ መኖር መጀመሩን ነበር፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ሰውን በሞት ሁኔታ እንዳለ ሊተወው ይችል ነበር፤ ነገር ግን ስለወደደው ሊያድነው ዐቀደ፤ ዕቅዱም አንድያ ልጁን ወደ ዓለም መላክ፤ በዓለምም ተገኝቶ Read more…

ችግር ፈቺ

በዘመናት ስንመለከት ቤተ ክርስቲያንን በጣም የሚያሰቸግራት፣ የሚያደክማት፣ የሚከፋፍላትና የሚያጠፋት የውጭ ችግር ሳይሆን፣ የውስጥ ችግር ነው፡፡ ከሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 3 ጀምሮ እስከ 5 መጨረሻ ድረስ ቤተ ክርስቲያንን እያስቸገራት የመጣው የውጭ ችግር ቢሆንም፣ እያሸነፈች፣ እየሰፋችና እያደገች ሄዳለች፡፡ ከዚያ በኋላ ግን የውስጥ ችግሮች እየተፈታተኗት መምጣት ጀመሩ፡፡ የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን ያላትን በማምጣት፣ በማካፈልና አብሮ Read more…