የልደቱ ፍጻሜ

‹‹ራስን ማስረከብ››  የንባብ ክፍል፡- ሮሜ 12፡1-9   ‹‹ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው   ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ›› ቁ.1 ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ ከእርሱ ጋር ለሚኖረን ግንኙነት (ሕብረት) ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅና እርሱን ለማስደሰት በመጀመሪያ ምን እርምጃ መውሰድ እንደሚገባቸው ማወቅ ይፈልጋሉ፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ Read more…