የተሰቀለው

‹‹የተሰቀለውን መስበክ›› የንባብ ክፍል፡- 1ቆሮንቶስ 1 ‹‹አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ፣ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፣ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን›› ቁ.22 ጥበብንና እውቀትን ከእግዚአብሔር ነጥሎ ለሚሻ ሰው ወንጌልን መሰበክ እንደ ሞኝነት እንደሚያስቆጥርና ወንጌልም ለማያምኑት ሞኝነት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቁማል፡፡ በሚያምኑት ዘንድ ወንጌል የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ፣ የእውቀት ሁሉ ማኅደር፣ የእውነት ሁሉ ምንጭና የዘላለማዊ Read more…

ናፍቆት

‹‹የልብ ናፍቆት››  የንባብ ከፍል፡- ኢዮብ 19  ‹‹እኔ ራሴ አየዋለሁ ዓይኖቼም ይመለከቱታል፣  ከእኔም ሌላ አይደለም ልቤ በመናፈቅ ዝሎአል›› ቁ. 27 ሰው ከሚያውቀው ወዳጁ ለጥቂት ጊዜ ቢራራቅ ሁለቱም በናፍቆትና በጉጉት ‹‹መቼ እንገናኝ ይሆን?›› በማለት በተስፋ ይጠባበቃሉ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ናፈቆት ሲይዛቸው ምግብ መብላት፣ ውኃ መጠጣት፣ ሌሊት መተኛት፣ ቀን መሥራት በፍጹም ያቅታቸዋል፡፡ ሐሳባቸው በሙሉ Read more…