መና
መታዘዝ
‹‹በጌታ ውስጥ ራስን ማየት›› የንባብ ክፍል፡- ኢዮብ 42 ‹‹መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ›› ቁ. 5 ኢዮብ ያ ሁሉ መከራ ሲደርስበት ሦስቱ ጓደኞቹ መጥተው ሲያፅናኑት የባሰ ራሱን ፃድቅ አድርጐ እንደ ተመጻደቀ አይተናል፡፡ ጓደኞቹም ‹‹ኃጢአት ሠርተህ ይሆናል›› እያሉ የባሰ እንዲሰበር አደረጉት፡፡ በዚህ ጊዜ ኤሊሁ መጥቶ ኢዮብም ራሱን ስለ Read more…