ጸሎት

‹‹በኃያሉ አምላክ እጅ መውደቅ››   የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 119፡65-80        ‹‹በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ›› ቁ .10  እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፡፡ በዘመናት ሁሉ ያዋረዳቸውን ትዕቢተኞች በመጽሐፍ  ቅዱስና በዓይናችንም ከምናያቸው ብዙ ማስረጃዎችን ማግኘት እንችላለን፡፡ እግዚአብሔር የእርሱን ማንነትና ኃይል ተረድተውና በደንብ ገብቶአቸው ራሳቸውን አዋርደው ወደ እርሱ ቢቀርቡ ጸጋውንና ምሕረቱን ሊያበዛላቸው ይችላል፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ Read more…

መለኰታዊ ጥበብ

‹‹መግቢያ››  ባለፉት ሦስት ወራት በደርግ ዘመን በሠፈረ ገነት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን (በኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን) ‹‹መና›› ከሚል ለግል፣ ለቡድን እና ለቤተሰብ የሚሆን ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና የጸሎት መምሪያ እንዲሆን ከተዘጋጀው ‹‹ዘመኑን ዋጁ›› በሚለው ርዕስ ሥር የተዘጋጁትን ስናካፍላችሁ ቆይተናል፡፡ አሁን ደግሞ ልደቱን አስመልክቶ ለአንድ ወር ያህል ተዘጋጅተው ከነበሩትና በተለያየ ርዕስ ለየቀኑ Read more…

ፈጣሪህን አስብ

‹‹ጊዜህን ተጠቀምበት›› የንባብ ክፍል፡- መክብብ 9፡11 ‹‹እኔም ተመለስሁ ከፀሐይ በታች ሩጫ ለፈጣኖች፣   ሰልፍም ለኃያላን፣ እንጀራም ለጠቢባን፣   ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፣   ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤   ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል›› እግዚአብሔር አምላካችን  ሥራውን የሚሠራው፣ ብዙውን ጊዜ ሰዎች ከሚሠሩበት የአሠራር ሁኔታ በጣም በተለየ መንገድ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስንመለከት፣ እግዚአብሔር Read more…