መጽሐፍን በሚገባ ለመረዳት

ብዙ ጊዜ ይህን ትምህርት ማስተማር ከመጀመሬ በፊት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶኛ (በፐርሰንት) አስቀምጡ ብዬ አዛቸዋለሁ፡፡ ትምህርቱን ከጨረስን በኋላ እንደገና እንዲያስተያዩት ሳደርጋቸው፣ ውጤቱ በጣም የተለያየ ሆኖ ያገኙታል፡፡  እናንተም ይህን ጽሑፍ የምታነቡ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ ምን ያህል እንደሚገባችሁ በመቶ (በፐርሰንት) አስቀምጡና ትምህርቱን ስትጨርሱ፣ ካስቀመጣችሁት ጋር አስተያዩት፡፡ አንድ ሰው ከመሬት Read more…

የሰዎች አስተያየት

‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?›› የሚለው መጽሐፍ የሐዋርያት ሥራን አጠቃላይ ይዘት የሚያስጨብጥና የኢየሩሳሌምና የአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት በማነፃፀር ብርታታቸውንና ድካማቸውን ያሳየናል፡፡ ጽሑፉ ተነባቢ ነው፣ በየመሐሉ ያሉት ምሳሌዎቹ ጽሑፉን ሳንሰለች እንድናነበው ያደርገናል፡፡ መጽሐፉ በግላቸው መጽሐፍ ቅዱስን ለሚያጠኑ፣ ለወንጌል አገልጋዮችና ለመጽሐፍ ቅዱስ አስጠኝዎች በጣም ጠቃሚ ነው፡፡                                        ዶ/ር መጋቢ ስለሺ ከበደ ኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን Read more…