መና
በጥበብ ማደግ
‹‹የሚገኝ ጥበብ›› የንባብ ክፍል፡- ያዕቆብ 1፡1-7 ‹‹ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጐድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፣ ለእርሱም ይሰጠዋል›› ቁ. 5 ያዕቆብ ለሚጠይቅ ሰው ጥበብ እንደሚገኝ ይናገራል፡፡ ‹‹ማንም ጥበብ የጐደለው እግዚአብሔርን ይለምን›› በዕለት ኑሮው ሆነ ወይም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ኑሮና ችግር ሁሉ ጥበብ አለኝ አያስፈልገኝም የሚል ሰው ማነው? የእግዚአብሔርን ፈቃድ Read more…