የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
ትረካ
የዛሬውን ትምህርት ስለ ትረካ ከማየታችን በፊት፣ ስለ ሕግ በባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡ መልሱ በምርጫ የሚሰጥ ቢሆንም ሠፋ አድርጋችሁ እንዳያችሁትና እንደተጠቀማችሁበት አምናለሁ፡፡ ዮሐንስ ወንጌል 15፡10 በሥነ-ጽሑፍ ቅርጹ ትረካ ሲሆን በይዘቱ የሚናገረው ስለ አዲስ ኪዳን ሕግ ነው፡፡ ‹‹እኔ የአባቴን ትእዛዝ (ሕግ) እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፣ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፡፡›› ጌታ Read more…