መልካም አዲስ ዓመት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት ስድስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹እግዚአብሔርን ማወቅ›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ በቴሌግራምና በፌስ ቡክም ጊዜውን ጠብቆ እንለቃለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት Read more…

የተሰቀለው

‹‹የተሰቀለውን መስበክ›› የንባብ ክፍል፡- 1ቆሮንቶስ 1 ‹‹አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ፣ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፣ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን›› ቁ.22 ጥበብንና እውቀትን ከእግዚአብሔር ነጥሎ ለሚሻ ሰው ወንጌልን መሰበክ እንደ ሞኝነት እንደሚያስቆጥርና ወንጌልም ለማያምኑት ሞኝነት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቁማል፡፡ በሚያምኑት ዘንድ ወንጌል የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ፣ የእውቀት ሁሉ ማኅደር፣ የእውነት ሁሉ ምንጭና የዘላለማዊ Read more…