ድነት

2) አስተምህሮተ ድነት/ደህንነት አሁን የሚቀጥለው ጥናታችን ስለ አስተምህሮተ ድነት ይሆናል፤ ድነት ያገኘነው በዚህ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ለሚመጣውም ሕይወት ስለሆነ፤ በዚህም ሆነ በሚመጣው ሕይወት አግኝተን እንዴት መኖር እንዳለብን እናጠናለን፡፡             ድነት/ደህንነት (Salvation) በውስጡ ሦስት ነገሮችን ያካትታል፤ ቃሉ የግዕዝ ቃል ሲሆን ‹መዳን› የሚለውን ሐሳብ ያመለክታል፡፡ መዳን በመጀመሪያ ችግሩን (ሰውን ያሰመጠ ውኃ)፣ በሁለተኛ Read more…

የተሻለ እምነት

ባለፈው ጥናታችን ኢየሱስ የተሻለ ቃል ኪዳን እንደ ገባልን በምዕራፍ ስምንትና ዘጠኝ ተመልክተናል፡፡ አሁን ደግሞ በምዕራፍ አሥርና አሥራአንድ በኢየሱስ የተሻለ ተስፋ/እምነት እንደ ተቀበልን እንመለከታለን፡፡ ከአይሁድ ወገን ያመኑት ክርስቲያኖች የአሮን ቃል ኪዳን መለኰታዊ መሆኑን ማመናቸው ትክክል ነበረ፡፡ አሻሚ ጥያቄአቸው አሁን ይህ ቃል ኪዳን እንዴት ዋጋ ቢስ ሆኗል? የሚለው ነበረ፡፡ እግዚአብሔር ሀሳቡን ለውጧል Read more…