ከአሮን የሚበልጥ

ባለፈው ጥናታችን ምዕራፍ ሦስትንና አራትን ስንመለከት ኢየሱስ ከሙሴና ከኢያሱ እንደሚበልጥና የላቀ ዕረፍት እንደ ሰጠን ተመልክተናል፡፡ በመቀጠል በምዕራፍ አምስትና ስድስት ኢየሱስ ከአሮን ሊቀ ካህንነት እንደሚበልጥ እናጠናለን፡፡ የአሮን ቤተሰብ ታሪክና አገልግሎት ለአንባቢያን (መልእክቱ ለተጻፈላቸው) ሁሉ የታወቀ ነበረ፡፡ የሊቀ ካህን ልዩ ሥራ በተለይም በዘሌዋውያን ምዕራፍ 16 ላይ የተዘረዘረውን በደንብ ያውቃሉ፡፡ አንባቢያን ወደዚያ አገልግሎት Read more…