መና
በጥበብ ተመላለሱ
‹‹በጊዜው እናጭዳለን›› የንባብ ክፍል፡- ገላትያ 6፡9 ‹‹ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራ ለመሥራት አንታክት›› ሰው በሕይወቱ ዘመን እያለ መልካምም ይሁን ክፉ ብዙ የሚሠራውና የሚያከናውነው ይኖረዋል፤ ምንም ሳይሠራ ሕይወቱን የሚያሳልፍ ሰው የለም፡፡ የሥራው ውጤት ፍሬ አፍርቶ መልካም በመሆኑ ለሰዎች የሚተርፍና ምሥጋና፣ ክብርና ሹመት የሚያስገኝለት ሲሆን፤ ክፉ በመሆኑ ደግሞ ሰዎች የሚመረሩበትና Read more…