የለውጥ አስፈላጊነት

ሳውል ሳይወድ በግድ ወደ ጌታ መጥቶ ድነትን አገኘ፡፡ በገላትያ 1፡17-18 ላይ እንደሚናገረው፣ ወደ ዓረብ አገር 3 ዓመት ቆይቶ ከመጣ በኋላ በሐዋርያት ሥራ 9፡20 ላይ እንደምናየው ደግሞ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሁሉ መስበክ ጀመረ፡፡ ወደ አገልግሎትም ሲመጣ በቁጥር 26 ላይ እንደምናነበው፣ የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን በአሳዳጅነቱ ስለምታውቀው፣ እንኳንስ አገልግሎቱን Read more…

ያሳዳጁ ለውጥ

ምዕራፍ አንድ ታላቁ ተልዕኮ እና ምዕራፍ ሁለት ታላቁ ተልዕኮ በኢየሩሳሌም የሚለውን ጨርሰን፣ ምዕራፍ ሦስት ታላቁ ተልዕኮ በአንጾኪያ ወደ ወደሚለው ርዕስ መግባት ጀምረናል፡፡ ጌታ ተልዕኮውን ለደቀ መዛሙርቱ ሲሰጣቸው በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳ፣ በሰማርያ እና በዓለም ዳርቻ የሚል እንደ ነበረ ቀደም ብለን ተመልክተናል፡፡ ተልዕኮን መዘንጋት በሚለው ርዕስ ሥርም እግዚኣብሔር በመጀመሪያው እቅዱ ጴጥሮስን ወደ አህዛብ Read more…