የእግዚአብሔር መጠሪያ

2.4 የእግዚአብሔር መጠሪያ ስለ አስተምህሮተ እግዚአብሔር ስንጀምር፣ የእግዚአብሔር መኖር በሚለው ርዕስ ሥር እንደተመለከትነው፣ ቃሉ ከሁለት ጥምር ከሆኑ የግዕዝ ቃሎች የመጣና ትርጉሙም ‹‹የሕዝቦች ጌታ›› ማለት እንደሆነ ተመልክተናል፡፡ ይህ በአማርኛችን ሲሆን፣ በመቀጠል እግዚአብሔር የሚለውን መጠሪያ ስም በመሠረታዊ ቋንቋው እንመለከተዋለን፡፡ ብሉይ ኪዳን በተጻፈበት በዕብራይስጥ ቋንቋ ስናጠና ስም መለያ፣ መጠሪያና የማንነት መገለጫ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ Read more…

የትምህርተ-መለኮት ችግር

የዛሬውን ትምህርት ስለ ትምህርተ-መለኮት ችግር ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ አብረን እያስተያየን ራሳችሁን እያረማችሁና ማርክ እየሰጣችሁ ተከታተሉ፡፡  በመጀመሪያ ለጥናታችን የተሰጠን ክፍል ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4፡4 ላይ የሚገኘው ‹‹በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት›› የሚለው ነበር፡፡ በእነዚህ አራት ቃላት የተገለጸውን ታሪክ ለመተንተን ብዙ ሰዓት ይወስዳል፡፡ የታሪኩን ጅማሬ የምናገኘው በብሉይ ኪዳን Read more…

የባሕል ችግር

የዛሬውን ትምህርት ስለ ባህልና ታሪካዊ መሠረት ችግር ከማየታችን በፊት፣ ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሰጣችሁትን መልስ፣ ዛሬ አብረን እያስተያየን ራሳችሁን እያረማችሁና እያስተካከላችሁ ተከታተሉ፡፡  በመጀመሪያ የተሰጠው ጥናት በ1ኛ ዮሐ 4፡8 ላይ ‹እግዚአብሔር ፍቅር ነው› በሚለውና ‹ፍቅር እግዚአብሔር ነው› በሚለው መካከል ያለውን የሰዋስው ልዩነት ለመረዳት ነው፡፡ ‹‹ፍቅር እግዚአብሔር ነው›› ብንል ‹‹እግዚአብሔር ፍቅር ነው››  ከሚለው Read more…