ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
እውነተኛ ቃል
1.5 እውነተኛ ቃል የእግዚአብሔር ቃል ከሰዎች ቃል ሁሉ የበለጠና የላቀ እውነተኛና ታማኝ ቃል ነው፡፡ እግዚአብሔር በየዘመናቱ ለሰዎች የተናገረውን ሲፈጽም የኖረ፤ አሁንም እየፈጸመ የሚገኝ፤ ወደ ፊትም እየፈጸመ የሚኖር አምላክ ነው፡፡ እኛ ፍጥረቶቹ የሆንን ሰዎች እንኳን በምንነጋገራቸው እውነተኛና ታማኝ ቃሎች አማካይነት እርስ በርሳችን በመተማመን መልእክት እንለዋወጣለን፣ ሀሳብ ለሀሳብ እንግባባለን፤ ገንዘብ እንኳን ሳይቀር Read more…