ከመልከ ጼዴቅ የሚበልጥ

የዕብራውያንን መልእክት በሚገባ ለመረዳት ከምዕራፍ ሰባት መጀመር እንዳለብን በቀደመው ጽሑፍ አይተናል፡፡ ለምንድን ነው ከመሐል መጀመር ያለብን? ብለን ስነጠይቅ፣ በዚህ ክፍል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሦስት ምክንያት እንዴት ብቸኛ ሊቀ ካህን እንደሆነ ያስረዳናል፡፡ እግዚአብሔር ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሊቀ ካህን አድርጎ የሾመበትን ዋናውን ሐሳብ በምዕራፍ 7 ቁ. 20-21 ባለው ክፍል ላይ እንገኛዋለን፡፡ በእነዚህ Read more…