መና
የትንሣኤው ኃይል
‹‹የጌታን ክብር ማየት›› የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 17 እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፣ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ›› ቁ. 15 በባለፉት ወራቶች ከመና የጸሎት መመሪያ ‹‹ዘመንን ስለ መዋጀትና ስለ ክርስቶስ ልደት በሥጋ ወደ ምድር ስለ መምጣቱ ተመልክተን ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የምድር የአገልግሎት ዘመኑን ጨርሶ በትንሣኤ ወደ አባቱ መሄዱን እንመለከታለን፤ ጌታ እንዲያስተምራችሁ Read more…