ለተልዕኮው የተደረገው ህብረት

ባለፈው የእግዚአብሔር የማዳን ዕቅድ በሚለው ርዕስ ሥር የተወሰነ ጥቂት ሀሳብ አይተናል፡፡ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሰዎችን የማዳን ዕቅድ ሲያወጡ በህብረት ሥራ ተከፋፍለው እንደሆነ በቃሉ ማየት እንችላለን፡፡ በዕቅዳቸው መሠረት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማርያም ማህፀን አድሮ ሰው ሆኖ ተወልዶ፣ አድጐ በምድር ላይ እንደማንኛውም  ሰው ሆኖ በመመላለስ፣ ቤተ ሰቡንም በማገልገል ለሠላሳ ዓመት Read more…