ስነ-ፅሁፍ Literature
ቀን ሳለ ሩጥ
ቀን ሳለ ሩጥ ከእንቅልፌ ስነቃ፣ ጠዋት ተነስቼ፣ ምን እንደምሠራ፣ ግራ ተጋብቼ፡፡ የሚያስፈልገኝን ላሳካ ብሞክር፣ ትርጉም አልሰጥ አለኝ የሕይወቴ ምሥጢር፡፡ ልብላ ልጠጣ፣ ወይስ ቤቴን ላፅዳ፣ ወይስ ልንጎራደድ፣ ከሳሎን ከጓዳ፣ ቲቪዬ ላይ ላፍጥጥ፣ ዓይኔ እስከሚጐዳ፣ ዞር ዞር ልበል፣ ልሂድ ልሰናዳ፡፡ ምን ላርግበት፣ ቀኔን በምን ላሳልፈው፣ ብቸኝነት ገባኝ፣ ውስጤን አስኮረፈው፡፡ እያልኩኝ በሀሳቤ፣ የማደርገውን Read more…