መና
የዓለም ብርሃን
‹‹የዓለም ብርሃን›› የንባብ ክፍል፡- ዮሐንስ 8፡12-20 ‹‹እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም›› ቁ. 12 ብርሃን አስገራሚ ነገር ነው፤ እስቲ አስቡት ያለ ብርሃን መኖር ይቻላልን? ፀሐይ ከቶ ባትወጣ ጨረቃና ከዋክብት ብርሃናቸውን ቢከለክሉ ይህች ዓለም እንዴት አስከፊ በሆነች? ከሰይጣን ተጽዕኖ የተነሣ ዓለማችን በመንፈሳዊ ሁኔታ በጨለማ የተያዘችና Read more…